ሲድስ ኦፍ አፍሪካ ፋውንዴሽን የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በአዳማ ከተማ በትምህርት ሥራ ላይ የተሰማራ ሲሆን ለሦስት ዓመት እንደ እ.ኤ.አ .ከ January,2025 -December,2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተሮችን ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።