የቢዝነስ ኢክኖሚክስ እና ማሕበራዊ ሳይንስ ፋኩልቲ የጽዳት ዕቃ ግዥ
Gondar Malt Factory invites interested eligible bidders by this international competitive bid for Procurement of Electric Hot Water Boiler (can be Resistive or electrode) Erecting Supervision and Commission
የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/18 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ 90731 ዩሪያ 84179 በድምሩ 174,909 .5 ኩ/ል /አንድ መቶ ሰባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠኝ ነጥብ አምስት/ ኩ/ል በዞናችን ባሉ ጀምበርና ፋና ዩኒየኖች በስራቸው ላለ 83 መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርተሮች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 30/ 2017 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
procurment of Laptop Computer, Journal of education , wisdom campus
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋናው ጽ/ቤት የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ (Double Hard Blade) ግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of medical laboratory supply
በአፈ/ከሣሽ አቶ ብዙአየሁ አለማየሁ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ዮሴፍ ካሰኝ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ ንብረት የሆነው ኮድ አ.አ- 02-C13196 ተሽከርካሪ መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ስለሆነም በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የፍራሽና የትራስ ግልፅ ጨረታ ግዥ
Procurement of refreshment/ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥለ ታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል /
ሃገራዊ የታሪክ ኮንፈረንስ ለማካሄድ የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች ግዥ
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ሶፍት፣ የገላ ሣሙና እና የልብስ ሳሙና በቀረበው ናሙና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ-ጎንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 9,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ከሚገኘው የናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ፋብሪካ ወደ ጎንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የችፕውድ ግልፅ ጨረታ ግዥ
በድጋሜ የወጣ የመኪና ጎማ ግዥ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ከ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤን ፒ ኤስ ቦሮን፣ የኤን ፒ ኤስ፣ እና ዩሪያ በድምሩ 30,120 /ሰላሳ ሺህ አንድ መቶ ሃያ ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ላለ 1 ዩኒየን /መተማ/ በስራቸው ባሉ 14 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 6 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና የኤሌከትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የ2017 በጀት አመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ
በድጋሚ ሲሚንቶ እና ቆርቆሮ ለጥገና አገልግሎት የሚዉል ግዥ
የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት አድራሻ ደሴ ከተማ ሚገኘውን በስጦታ የተላለፉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን እና የመኪና ባትሪ በሽያጭ ኮሚቴ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡