በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ከ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤን ፒ ኤስ ቦሮን፣ የኤን ፒ ኤስ፣ እና ዩሪያ በድምሩ 30,120 /ሰላሳ ሺህ አንድ መቶ ሃያ ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ላለ 1 ዩኒየን /መተማ/ በስራቸው ባሉ 14 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 6 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ከ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤን ፒ ኤስ ቦሮን፣ የኤን ፒ ኤስ፣ እና ዩሪያ በድምሩ 30,120 /ሰላሳ ሺህ አንድ መቶ ሃያ ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ላለ 1 ዩኒየን /መተማ/ በስራቸው ባሉ 14 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት
ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 6 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ግዴታዎች፡-
- የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር (ቢሮ) የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድና የዘመኑ የመንግስት ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ መሆኑ
- የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት (ቲን) ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- በጨረታው የሚሣተፉ ተጫራቾች ከ70 ኵንታል በላይ የሚጭኑ ተሽከረካሪዎች የሚያቀርቡ ከሆነ ከፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ተመዝግበው የተደራጁ ሆነው በዘመኑ የታደሠ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
- እንዲሁም ተጫራቾች የሚያቀርቡት ከ70 ኩንታል በታች ከሆነ በክልል ትራንስፖርት ቢሮ ተመዝግበው የተደራጁ ሆነው በዘመኑ የታደሠ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
- የተሽከርካሪ ዝርዝር ተ.ቁ፣ የሴሌዳ ቁጥር፤ የመኪናው ዓይነትና የመጫን አቅም የሚያስረዱ ከፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ወይም ከክልል መንገድ ማቅረብ የሚችል ትራንስፖርት ቢሮ የተሰጠ የ2017 ዓ.ም ወቅታዊ የታደሰ ምዝገባ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ 1 እስከ 5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው
- የሚጓጓዘውን የአፈር ማዳበሪያ አይነት፣ መጠን ርቀት በኪሎ ሜትር ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ ዩኒየን ምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 12 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የአገልግሎቱን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታዎች ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በሚወዳደሩበት ዩኒየን ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሠነዱን በአንድ ፖስታ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በማሸግ ዋናና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 12 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማሰታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2017 ቀን ሲሆን ጥር 1/2017 ዓ.ም እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ የመተማ ዩኒየን ሠነድ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ሳጥኑ ተዘግቶ የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው የመተማ ዩኒየን በእለቱ ጥር 1 ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 12 ይከፈታል፡፡
- መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 12 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም
በስልከ ቁጥር 0901448880 በመወል ማግኘት ይቻላል፡፡
የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ
