የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና የኤሌከትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ ጉዳት ለደረሰባቸው ወረዳዎች ለሚገኙ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጽ/መሣሪያ ማለትም ደብተር በቁጥር 178,327 ፣ እስክሪቢቶ በቁጥር 178,327 እና እርሳስ በቁጥር 178,327 ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ 15/2016