የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ ጉዳት ለደረሰባቸው ወረዳዎች ለሚገኙ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጽ/መሣሪያ ማለትም ደብተር በቁጥር 178,327 ፣ እስክሪቢቶ በቁጥር 178,327 እና እርሳስ በቁጥር 178,327 ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Amhara regio
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EB/EMAS/004/2017
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ ጉዳት ለደረሰባቸው ወረዳዎች ለሚገኙ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጽ/መሣሪያ ማለትም ደብተር በቁጥር 178,327 ፣ እስክሪቢቶ በቁጥር 178,327 እና እርሳስ በቁጥር 178,327 ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር እንዲችሉ ተጋብዘዋል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለዉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ እነዚህን ሰነዶች አሟልቶ ያልቀረበ ተጫራች በውድድሩ ሊሳተፍ አይችልም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ማግኘት ይችላሉ
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የጽ/መሳሪያ ብር 300,000 ሶስት መቶ ሽህ ብር/ በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲ.ፒ.አ.) ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ በቢሮው ይኖርባቸዋል። (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ደረሰኝ ገቢ ገቢ በማድረግ ማስያዝ
- ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ትምህርት ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 16 ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው አየር ላይ በዋለ በ16ኛው ቀን ሲሆን ካላንደር የሚዘጋው በዓል፣ቅዳሜና እሁድ ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የስብስባ አዳራሽ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ስለ ጨረታ ኔረታዉ ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 103 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 0582201100 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0582201666/0583205654 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
ባህርዳር
