Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት
  • Address , Phone: 0583203576
  • Website
  • Deadline15 Jan 2025, 3:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Merchandise

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ሶፍት፣ የገላ ሣሙና እና የልብስ ሳሙና በቀረበው ናሙና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር - አመስድ 11/2017

 

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ሶፍት፣ የገላ ሣሙና እና የልብስ ሳሙና በቀረበው ናሙና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፡-

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ( TIN No) ያላቸው እና የሞሉት ዋጋ ድምር ከ200,000 ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ተጫራቾች በድርጅታችን ስም የተሰራ ማለትም በአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት ወይም AMHARA ROAD WORKS ENTERPRS በሚል የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 25,000 ብር (ሃያ አምስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ያለ ቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ የሚከፈል በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ዋስትና ከጨረታ ዶክመንቱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበትን ቀን ጀምሮ በመቁጠር በ15ኛው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ በ9:30 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ወይም የበአላት ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
  3. የጽዳት እቃዎች (ሶፍት የገላ ሳሙና እና የልብስ ሳሙና) በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በተዘረዘረው መሰረት መጠናቸውን እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 50% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል።
  4. የጨረታ ሰነዱን ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅታችን ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ውድድሩ በእያንዳንዱ ዝቅተኛ ዋጋ ነው፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር :- 058-320-35-76 መደወል ይችላሉ፡፡

 

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት

Save Tender