በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ከ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤን ፒ ኤስ ቦሮን፣ የኤን ፒ ኤስ፣ እና ዩሪያ በድምሩ 30,120 /ሰላሳ ሺህ አንድ መቶ ሃያ ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ላለ 1 ዩኒየን /መተማ/ በስራቸው ባሉ 14 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 6 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡