በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ: - ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 3 ሕትመቶች ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፤
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።