የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነውን የሰሌዳ ቁጥሩ አማ-04-07364 ፒክአፕ ተሽከርካሪ በጨረታ እንዲሸጥ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈ ከሣሽ 1ኛ/ አቶ አሸብር መሉጌታ 2ኛ/አቶ ዮናስ እሸቱ እና በአፈ ተከሣሽ አቶ መንግሥቱ ተስፋዬ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነው 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለ 40 ጫማ ኮንቴነር መሸጥ ይፈልጋል
በአፈ/ከሣሾች እነ ህጻን ሳሙኤል ነጋሽ (9ሰዎች) እና በአፈ/ተከሣሽ ንጉሴ ገ/ጻዲቅ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር-ጉዳይ የሟች ደበበ ገ/ጻዲቅ ንብረት የሆነው ቤትና ቦታ በሰላድንጋይ ከተማ 01 ቀበሌ ጻድቃኔ ጎጥ ከምስራቅ ዘበነ ንጋቱ ፣ በምዕራብ ሸዋበረ ፣ ከሰሜን ግዛው ወንድምሁን እና ከደቡብ መንገድ አዋሣኝ የሚገኘው 250 ካ/ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን ቤት በዜሮ መነሻ ዋጋ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት በጨረታ እንዲሽጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንከ አፄ ሚኒሊክ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ኤልያስ፤ ፍቅርተ እና ጓደኞቻቸው የቁም እንሰሳት እርባታ ህብረት ስራ ማሕበር /8 ሰዎች/ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በደብረ ብርሃን ከተማ አስ/ጠባሴ ክ/ከ በቀድሞው አጠራር ቀበሌ 07 አስተዳደር ውስጥ ባለእግዚአብሄር ሰፈር የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ AM005070815007 የተመዘገበ ንብረት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
በአፈ/ከሣሽ አቶ ብዙአየሁ አለማየሁ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ዮሴፍ ካሰኝ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ ባለዕዳ ንብረት የሆነው ኮድ አ.አ- 02-C13196 ተሽከርካሪ መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ስለሆነም በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በደብረ ብርሃን ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 06 ውስጥ የቤት ቁጥሩ 371 የሆነው የሟች ሙሉነሽ ምክረ የውርስ ንብረት የሆነውና በእነ ከበደ ተጻዲቅ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ ከምስራቅ የእግረኛ መንገድ እና የቀበሌ ቤት ከምእራብ የሺመቤት ግዛቸው ከሰሜን ግዛቸው ከበደ ከደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘው 103.0 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ፍርድ ቤት የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የሟች ደበበ ገ/ ጻዲቅ ንብረት የሆነው ቤትና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ አስቧል።