Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address ደ/ብርሃን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline02 Jan 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በደብረ ብርሃን ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 06 ውስጥ የቤት ቁጥሩ 371 የሆነው የሟች ሙሉነሽ ምክረ የውርስ ንብረት የሆነውና በእነ ከበደ ተጻዲቅ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ ከምስራቅ የእግረኛ መንገድ እና የቀበሌ ቤት ከምእራብ የሺመቤት ግዛቸው ከሰሜን ግዛቸው ከበደ ከደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘው 103.0 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በአፈ/ከሣሽ መ/ርት አፀደ ማሪያም ጎሽሜ እና በአፈ/ተከሣሾች 1.የህጻን አቢጊያ ከበደ ሞግዚት አስተዳዳሪ ሰላማዊት መክብብ 2.ሰሎሜ ሃረሩ 3 መኮንን ተጻዲቅ መካከል ስላአለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ ይሆን ዘንድ ፡-

በደ/ብርሃን ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 06 ውስጥ የቤት ቁጥሩ 371 የሆነው የሟች ሙሉነሽ ምክረ የውርስ ንብረት የሆነውና በእነ ከበደ ተጻዲቅ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ ከምስራቅ የእግረኛ መንገድ እና የቀበሌ ቤት ከምእራብ የሺመቤት ግዛቸው ከሰሜን ግዛቸው ከበደ ከደቡብ መንገድ መካከል የሚገኘው 103.0 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በመነሻ ዋጋ 600,000 (ስድስት መቶ ሺህ ብር) ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ቤቱ በሚገኝበት በደብርሃን ከተማ ቀበሌ 06 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. ተጫራቾች ያሸነፉበትን 1/4 ገንዘብ በሲፒኦ ወዲያውኑ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡
  2. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
  3. ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት የሆነው እንደፍርዱ ለማስፈጠም ነው፡፡
  4. ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሳይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጩ ይሠረዛልበፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2 መሠረት ለሃራጅ ማስታወቂያው የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል፡፡
  5. የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ካለ የጨረታ ማስታወቂያው በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል፡፡

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

Save Tender