Pico hydro Power Project ( ዘመናዊ ላፕቶፕ (Smart Laptop)
Purchase Requisition of ለAMiT/AwTi/ ለ6ኛው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈራንስ የምገዙ የጽህፈት መሳሪያዎች
Purchase Requisition of ለAMiT/AwTi ለ6ኛው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈራንስ የምገዙ የህትመት ዕቃዎች
መ/ቤታችን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለተለያዩ ግንባታዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ፌሮ ብረቶችን ፣ ልሙጥ እና ሽብሽብ ፓርሊን ቆርቆሮዎችን ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ ፣ ሚስማሮችን እና ሲሚንቶ እንዲሁም ለከተማ አስተዳደሩ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮችን እና ላፕቶፕ ኮምፒተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሀኒት እና መገልገያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛና በሌሎች በጀት ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ ጎማ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት እና ካፒታል ፕሮጀክቶች ማለትም ለአስ/ር ህንጻ ግንባታ እና ለት/መንገድ ልማት ጽ/ቤት መንገድ ስራ እና በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የተለያዩ ማቴሪያሎዎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
በአዲሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት G+1 የህንጻ ግንባታ በጉልበት ዋጋ ለማስገንባት ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል 55 Inches Smart TV with Stand
የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጨንቻ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሎት (1) እና ሎት (2) የኮብል ስቶን ንጣፍና የዲች ግንባታ ፣ሎት (3) የዲች ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጨንቻ ከተማ አስተዳደሪ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ መንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ በዋናው መንገድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት እስከ ዶኮ ሻዬ ቀበሌ አቶ ሶንቆ ጋንጁላ መኖሪያ ቤት ድረስ በግራ እና በቀኝ በኩል ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የመድሃኒት ግብአት ግዥ#
ለተማሪዎች ማደሪያ ዶርሜቴር እና ኮልደር መብራት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትርክ ዕቃዎች
የላፕቶፕ ቦርሳ
//የመኪና መለዋወጫ 2
የተለያዩ መኪኖች ጥገና አገልግሎት ግዥ
የታካሚ ፍራሽ ግዥ
furniture