Tender Detail

Tender Details

  • Company የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0916881031
  • Website
  • Deadline29 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-29 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical

የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጨንቻ ከተማ አስተዳደሪ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ መንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ በዋናው መንገድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት እስከ ዶኮ ሻዬ ቀበሌ አቶ ሶንቆ ጋንጁላ መኖሪያ ቤት ድረስ በግራ እና በቀኝ በኩል ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጨንቻ ከተማ አስተዳደሪ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ መንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ በዋናው መንገድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት እስከ ዶኮ ሻዬ ቀበሌ አቶ ሶንቆ ጋንጁላ መኖሪያ ቤት ድረስ በግራ እና በቀኝ በኩል ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • ስለሆነም በመንግስት ግዢ እዋጅና ደንብ መመሪያ መሠረት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈለበት መረጃ ማቅረብ የሚችል/የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በጣት አሻራ የተረጋገጠ መረጃ ሰርተፍኬት /Tin No/ ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት/Vat ተመዝጋቢ/
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) CPO እውቅና ባለው ባንክ በጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ሥም በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታውን ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 15 የሥራ ቀናት ድረስ ጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል መግዛት ይችላል፤ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በእለቱ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ጨረታው እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
  • ጨረታውን ለማጉላላት /ለማዛባት፣ ሀሰተኛ ሰነድ ያቀረበ ለማሳሳት የሞከረ/ የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ እንደሚሆኑ ለወደፊቱ ከመንግስት መስሪያ ቤት የሚወጡ ጨረታዎች እንዳይሳተፍ እንደሚደረግና የጨረታ ማስከበሪያው CPO ውርስ ይሆናል፡፡
  • የጨረታ ሂደት ላይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ከጠቅላላው ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለበት፡፡
  • ጨረታውን በአንድ እናት ፖስታ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች በድርጅቱ ባለስልጣን ተፈርሞበት እስከ ጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በማምጣት በተዘጋጀው ሳጥን የሚመለከተውን አካል በማሳወቅ መጨመር ይኖርበታል።

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916881031/0916807854 መደወል ይችላሉ።

 

የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
MSF Belgium Ethiopia Mission Tender for Supply of Various Types of Stabilizers (Tender Ref. ET121 &...

READ MORE