የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጨንቻ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሎት (1) እና ሎት (2) የኮብል ስቶን ንጣፍና የዲች ግንባታ ፣ሎት (3) የዲች ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጨንቻ ከተማ አስተዳደሪ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ መንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ በዋናው መንገድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት እስከ ዶኮ ሻዬ ቀበሌ አቶ ሶንቆ ጋንጁላ መኖሪያ ቤት ድረስ በግራ እና በቀኝ በኩል ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።