በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ ከፍቅርተ ወ/ማሪያም እስከ PLC ርዝመት 230 ሜትር የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/በግንባታ ዘርፉ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ BC/GC አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች እና መዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት1፤ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ሎት2፤ የሞተር ሳይክል ጎማና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ሰሞን ዋሽ ፕሮግራም በጀት ለመስራት ከታቀዱ ስራዎች መካከል ሎት1 በጊሚሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MM/ ክፍል ግንባታ፣ ሎት2 በፋጦ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሎት3 በአዴሌ ጎሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ ሎት4 በአዴሌ ጎሴ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ ክፍል ግንባታ በተጠቀሱት ትምህርት ቤቶች ግቢ ውስጥ ለመገንባት የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ /በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶችና የከተማ ማዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ባላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሀኒት እና መገልገያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተገኘ በጀት ሎት 1 በጊሚሴ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች መፀዳጃ ቤት ግንባታ፣ ሎት2 በሶለቄ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ ከፍል ግንባታ፣ ሎት 3 የወረዳው ትራንስፖርት መንገድ ልማት ጽ/ቤት ከሱተን ዙሪያ-ውድገት ገፈርሳ ባለው ዩራፐ መንገድ ላይ slap culvert. checkdam, drifit እና ford ጥገና ስራ /የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ ሎት 1 እና ሎት 2 በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ ሎት 3 GC/RC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም በዱግዳ ጎሮ ቀበሌ የውሃ ቦኖ ግንባታ /የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በውሃ ነክ ስራዎች WC ብቻ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የተሽከርካሪ መኪና ጎማና መለዋወጫ፣ ሎት2 የተሽከርካሪ ሞተር ብስክሌት ጎማና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።