Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 83 05 33
  • Website
  • Deadline13 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-13 00:00:00
  • Categories Building Materials , Construction Equipment And Machinery

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶችና የከተማ ማዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ባላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወያቂ ቁጥር 12/2017

 

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶችና የከተማ ማዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ባላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. የዘመኑ ግብር የከፈለና ስለመክፈሉ የገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  3. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
  4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
  5. ጨረታው የሚቆየው ከ21/8/2017 ዓ.ም እስከ 5/09/2017 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በሁለት ፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ በመሙላት ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ5/09/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ በ9፡00 ሰዓት ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት የግ/ክ/ን/አስ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
  9. የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፊው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል።
  10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል።
  11. አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈፅም በግዢ መመሪያ መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  12. አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውል መሰረት አሸናፊ የሆኑባቸው እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው::
  13. ተጫራቾች የእቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ 0468830128

 

በማ/ኢ/ክ/መ/ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender