በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መስሪያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መስሪያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin No) ያላቸው አቅራቢዎች እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
የዕቃው ዝርዝር፡-
| ቁጥር | የዕቃው ዝርዝር | መለያ ቁጥር |
| 01 | MDF | 0.18 |
| 02 | MDF | 0.12 |
| 03 | MDF | 0.06 |
| 04 | MDF | 0.03 |
| 05 | Tobulare | 30*30*1.5 |
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች (046-116-04-49፣0940215591/0910058369/0911534123) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
✨ messages.ai_summary
Oromia Forest and Wildlife Enterprise, Arsi Branch, seeks suppliers for furniture-making equipment and materials, including MDF boards in various sizes and Tobulare. Eligible bidders must have a renewed business license, VAT registration, and TIN. The enterprise may cancel the tender fully or partially.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
