Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 83 05 33
  • Website
  • Deadline20 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-20 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ ከፍቅርተ ወ/ማሪያም እስከ PLC ርዝመት 230 ሜትር የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/በግንባታ ዘርፉ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ BC/GC አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ

የማስታወቂያ ቁጥር 07/2018

 

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ ከፍቅርተ ወ/ማሪያም እስከ PLC ርዝመት 230 ሜትር የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/በግንባታ ዘርፉ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ BC/GC አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1.     የዘመኑ ግብር የከፈለ፣ እና ስለመክፈሉ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2.     ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3.     የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣

4.     የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣

5.     ጨረታው የሚቆየው ከ23/7/2018 ዓ.ም እስከ 12/08/2018 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን ፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ ኦርጂናልና ሁለት ሁለት ኮፒ በመሙላት ሶ/ወ/ፋይናንስ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁ/ር 4 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ12/08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት በግዢ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁ/ር 8 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡

7.     መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO 20,000 /ሀያ ሺህ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

9.     የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፊው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል፡፡

10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋ/ይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል፡፡

11. አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈጽም በግዢ መመሪያ መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡

12. በአፈጻጸም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።

13. በወረዳው ውስጥ ፕሮጀክት ይዘው 50% እና ከዚያ በላይ መድረሱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል።

14. ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ ሀሰተኛ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ውጪ ተደርጎ በህግ ተጠያቂ ይደረጋል፡፡ 

15. ተጫራቾች የግንባታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ብር 500 /አምስት መቶ/ በመክፈል ሰነድ መውሰድ

 

ለበለጠ መረጃ:- 0468830533/128

 

በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender