Tender Detail

Tender Details


በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለተለያዩ ግንባታዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ፌሮ ብረቶችን ፣ ልሙጥ እና ሽብሽብ ፓርሊን ቆርቆሮዎችን ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ ፣ ሚስማሮችን እና ሲሚንቶ እንዲሁም ለከተማ አስተዳደሩ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮችን እና ላፕቶፕ ኮምፒተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለተለያዩ ግንባታዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ፌሮ ብረቶችን ፣ ልሙጥ እና ሽብሽብ ፓርሊን ቆርቆሮዎችን ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ ፣ ሚስማሮችን እና ሲሚንቶ እንዲሁም ለከተማ አስተዳደሩ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮችን እና ላፕቶፕ ኮምፒተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • በመስኩ የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ፣
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆናቸው እንዲሁም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፣
  • የምዝገባ ሰርተፍኬት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉትን እቃ ዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ የትራንስፖርት፣ የማስጫኛና የማውረጃን ጨምሮ በጨረታ ሰነድ ላይ መሙላት አለባቸው፡፡
  • አንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለእቃዎቹ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 400.00 (አራት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 (አስር) በመምጣት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 01 (አንድ) ኦርጂናል እና 01 (አንድ) ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት በኋላ ካለው 16ኛው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ በዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 6፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ-

  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
  • የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይለወጥም፡፡

ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር፡- 09-08-19-14-58 ወይም 09-12-71-97-62 ደደውሉ፡፡

 

በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender