በአብክመ የኦሮ ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ባሉ በአራቱም ፑሎች በሚገኙ ንብረት ክፍሎች ውስጥና ውጭ በግቢ ውስጥ የሚገኙ አሮጌ ብረታ ብረቶች፤ የተቀየሩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ጥገናና ሰርቪስ አገልግሎት፣ የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎትና የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መሳሪያ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ተሽከርካሪዎች ኪራይ ግልፅ ጨረታ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለባ/ዳር ቁንዝላ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል የማጠናከሪያ ብረት (ፌሮ ) በሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡
በአብከመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እንዲሁም የመኪና ስፔር የመኪና መለዋወጫ እቃ /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት መድሀኒትና መገልገያ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃ ፈርኒቸር፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ብትን ጨርቅና ጫማ፣ የውሃ መስመር መገጣጠሚያ እቃዎች፣ የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቀስ፣ የተለያዩ ህትመት እና የጽዳት እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባው ላለው ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክታ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል (AC system) አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ግዥ ለመፈጻም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት አመታዊ የመኪና ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ በጀት ለከለላ ወረዳ ሴመቤቶች አገልግሎት የሚውል የቀላል መኪና ጎማ፣ ዓመታዊ የመኪና ስፔር ፓርት እና ፋስት ሙቪንግ የመኪና ስፔር ፓርት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለተለያዩ የሙያ ስልጠና አገልሎት የሚውሉ ዕቃዎችን እና የህግ ታራሚዎች ቀለብና የወጥ ማጣፈጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ በጀት ለከለላ ወረዳ ሴመቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የቀላል መኪና ጎማ፣ ሎት 2 ዓመታዊ የመኪና ስፔር ፓርት እና ሎት 3 ፋስት ሙቪንግ የመኪና ስፔር ፓርት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጫማ ፤ ያገለገለ ብረታ ብረት belt and radiator እና የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ እንዲሁም ተሽከርካሪ፣ አልባሳት እና ፕሎፕ ጠጠር በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለመንገድ ጥገና አገልግሎት የሚውል ጋቢዮን ቦክስ (ጋቢዮን ሳጥን) በሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ኮን ግዳን ወረዳ ለሚገኙና የምግብ እጥረት ለታየባቸው ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ ምግብ ነክ ግብአቶችን እንዲሁም በግዳን ወረዳ ለሚገኙ 4 የእንሰሳት ጤና ክሊኒኮች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሃብት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በሪስቶር ፕሮጀክት በጀት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ለወጭ ጥገኛ መከላከልና ቁጥጥር አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች እና የውጭ ጥገኛ መድሃኒት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ /ደሴ ማረሚያ ቤት/ በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮችን እና የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ድርጅት የ6 ዓመት ማለትም ከሐምሌ 1/2012 - ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ የፋይናንስና ንብረት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በምሥ/ሸዋ ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመኪና ጎማ፤ የደንብ ልብስ፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ሥራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ዓመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል።