የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- EEU/DMR/SPG/NCB-003/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃ ዓይነት |
ሎት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond)
|
ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን
|
|
1 |
የተለያዩ የተሽከርካሪዎች |የቅባት አይነት |
1 |
890 |
25,000 (ሃያ አምስት ሺ ብር) ብቻ፡፡ |
ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል፡፡
|
|
2 |
A4 ወረቀት |
2 |
2000 |
25,000 (ሃያ አምስት ሺ ብር) ብቻ፡፡ |
ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል። |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስከር ወረቀት፤ የምዝገባ ምስከር ወረቀትና የታከስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው እንዲሁም በመንግሥት ግዥና 5 ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ https://epg.ppa.gov.et ድረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝርውስጥ የተመዘገበ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2.ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአየር ላይ ከወጣበት ከ07/12/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክአገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ወይም ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት/EEU/ አካውንት ቁጥር 1000259834876 በማስገባት እና የባንከ ደረሰኝ በማምጣት የጨረታው ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክበተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ በሎት 25.000.00 (ሃያ አምስት ሺ ብር) ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ ባይገኙም በደብረማርቆስ ቀበሌ o2 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ሕንፃ _አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሪጅኑ ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡
5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር (+251 581784633) መደወል ይችላሉ፡፡
6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን
