Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ደብረ ማርቆስ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0587713052
  • Websitehttps://www.era.gov.et
  • Deadline08 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-09-08 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለባ/ዳር ቁንዝላ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል የማጠናከሪያ ብረት (ፌሮ ) በሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ-05-2017

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለባ/ዳር ቁንዝላ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል የማጠናከሪያ ብረት (ፌሮ ) በሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡ በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራች ለሚመለከተው መንግስት መ/ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማግኘት ይቻላል፡፡

1. የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ አዲስ አበባ ቃሊቲ ዕቃ ግ/ቤት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ ንግድ ስራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ በማቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በኢ.መ.ኢ. ንግድ ባንከ አካውንት ቁጥር1000322269165 በመከፈል በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና መ/ቤት በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይቻላል፡፡

2. የጨረታ አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ከፍት ነው:: የጨረታ ሠነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡

3. አቅራቢዎች ጨረታውን በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና መ/ቤት ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡

4. ተጫራቾች ከብር 50,000.00 ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በገንዘብ ያዥ በተፃፈ ቼከ ወይም የባንከ ዋስትና ሲ.ፒ.አ ከሰነዶቻቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይ በሌላ መልክ የሚያቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና መ/ቤት ቅጥርግቢ ከሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ቀኑ በበዓል ወይም በእሁድ ምከንያት ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች በጨረታ ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው መመሪያ ውጭ የሚያቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይቻላል፡፡

ስልክ ቁጥር: 0912049751/0587713052/0911984416/

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

Save Tender