በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ-ጎንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 9,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ከሚገኘው የናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ፋብሪካ ወደ ጎንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ከ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤን ፒ ኤስ ቦሮን፣ የኤን ፒ ኤስ፣ እና ዩሪያ በድምሩ 30,120 /ሰላሳ ሺህ አንድ መቶ ሃያ ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ላለ 1 ዩኒየን /መተማ/ በስራቸው ባሉ 14 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 6 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Ministry of Agriculture – ትራንዚት/ የጉምሩክ አስተላላፊነት/ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ 1ኛ. ለግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል የሚውሉ 3*40 ፊት ኮንቴነር የተለያዩ እቃዎች በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ማከናወን። 2ኛ. 3*40 ፊት ኮንቴነሮችን ከቃሊቲ ጉምሩክ ወደ ቃሊቲ ግብርና ሚ/ር መጋዘን ማጓጓዝና ማራገፍ
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service – procurement of Transportation service
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 ዓ.ም የምርት ዘመን አገልግሎት ላይ የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩኒዬን እና ከስላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዘኖች ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት በጨረታ ቁጥር ል/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት 02/17 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመድረክ ዲኮርና ዲጄ አገልግሎት፣ ኤሌከትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ መግዛት እና በውል ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደገሌ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2017 ዓ.ም በሙዱላ ከተማ ከሚገኛው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ቀበሌያት ማራገፊያ ጣቢያዎች ለመስኖ ፣ በልግና ለመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ከለሚ ናሽናል ሲሚንቶ፤ ከሙገር ዋናው፤ ከሙገር ታጠቅ፤ ከዳንጎቴ፤ ከደርባ፤ ከኢትዮ ሲመንት እና ከሀበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካዎች የገዛውን ሲሚንቶ ወደ አዲስ አበባ የድርጅቱ ቅ/ፍ ማዕከላት ለማጓጓዝ ለ6 ወር በሚቆይ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፤
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ (Amhara Pipe Factory plc) ከቃሊቲ እና ሞጆ ደረቅ ወደቦች ጥሬ ዕቃ የያዙ ባለ20ft እና ባለ40ft ኮንቴነሮችን ወደ ባህርዳር ለማጓጓዝ እና ጥሬ ዕቃው ከተራገፈ በኋላ ባዶ ኮንቴነሮችን ወደ ደረቅ ወደቦች ተመላሽ ለማድረግ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሸከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2017/18 የአፈር ማዳበሪያ ለገ/ሕ/ሥራ ማህበራት ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ወማ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገ/ግ/ስራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በቀቤና ልዩ ወረዳ ለማሰራጨት ህጋዊ የሆነ ሀገር ውስጥ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ከመከኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፋብሪካ እና ከሰበታ ቅ/ፋብሪካ ተረፈ ምርት /ቆሻሻ/ በመጫን አጓጉዞ የሚወገድበት ቦታ በእራሱ አመቻችቶ የሚያራግፍ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ውል በመፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 ቋሚ እቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 የሕዝብ ትራንስፖርት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
ሕብረት ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና አካባቢው እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች የካዝና ፣ ጀነሬተር እና ኤቲኤም ማሽኖችን ለማጓጓዝ ፤ ለመጫንና ለማውረድ የፎርክሊፍት እና የክሬን አገልግሎት ግዥ በዓመታዊ ውል በመግባት በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian News Agency – Transportation Service (ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ የመኪና ክራይ/
COOPI-Cooperazione Internazionale Ethiopia seeks to tender and purchase long-term transport services.
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ የተለያዩ ኬሚካሎችን እና ፈሳሽ ማዳበሪያዎችን ከአዲስ አበባ፣ ከአዳማ፣ ከሞጆ እና ከአሰላ ወደ ተለያዩ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች እና ሽያጭ ጣቢያዎች በዘርፉ የተሰማሩ እና ፍቃድ ያላቸውን ትራንስፖርተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያየ መጠን ያላቸውን ሞባይል GIS Switch Gear እና ትራንስፎርመር ከአንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሌላ ማከፋፈያ ጣቢያ ለመጫን ለማውረድ እና ለማጓጓዝ የሚውሉ ጎታች ሎቤዶች እና ክሬን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/18 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ 90731 ዩሪያ 84179 በድምሩ 174,909.5 ኩ/ል (አንድ መቶ ሰባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠኝ) ኩ/ል በዞናችን ባሉ ጀምበርና ፋና ዩኒየኖች በስራቸው ላሉ 83 መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውና የትራንስፖርተሮች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 30/2017 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የትራንስፖርተር አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈለጋል።