Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከአትላስ ሆቴል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ሾላ መናፈሻ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-63-93-38
  • Website
  • Deadline24 Dec 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Transportation Service And Cargo

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 ቋሚ እቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 የሕዝብ ትራንስፖርት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት


የግልጽ  የግዥ  ጨረታ ማስታወቂያ

   የግዥ  ጨረታ  መለያ  ቁጥር 002/2017 ዓ.ም

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 ቋሚ እቃዎች ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 የደንብ ልብስ ሎት 4 የሕዝብ ትራንስፖርት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው ።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው::
  4. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።

ሎት ቁጥር ሎት ዝርዝር፤ የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር

ሎት 1. ቋሚ እቃዎት ለሎት፣ 1 ቋሚ እቃዎች 15,000.00 ብር

ሎት 2. የጽዳት እቃዎች ለሎት 2 ጽዳት እቃዎች 15,000.00 ብር

ሎት 3. የደንብ ልብስ ለሎት 3 ደንብ ልብስ እቃዎች 15,000.00 ብር

ሎት 4. የሕዝብ ትራንስፖርት ለሎት 4 የትራንስፖርት 3,000.00 ብር

  1. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከፋይናንስ ጽ/ቤት ከተቋሙ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 አሥር ተከታታይ የስራ ቀናት 2ኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ በእያንዳንዱ ሰነድ እና መረጃ ላይ ማህተም በመምታት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ኦሪጅናሉንና ኮፒውን በተለያየ በማሸግ ፖስታው ላይ ኦሪጅናል ብሎ በመጻፍ ኮፒዉን ኮፒ ብሎ በመጻፍ በተጨማሪ ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ በማሸግ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  3. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች ባስገቡት ናሙና መሰረት እቃዎች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ይህ ሆኖ ካልተገኘ ከናሙና ውጪ ያመጡ ተጫራቾች ንብረታችው ሙሉ በሙሉ ተወርሶ ለአስተዳደር ገቢ ይደረጋል፡፡
  7. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃዎች በ5 ቀናት ውስጥ ለመስሪያ ቤቱ በራሱ ትራንስፖርት ማስረከብ ይኖርበታል፤፤
  8. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ለጨረታ ያስገቡትን ናሙና 6 ወር ከሞላ ወደ ወረዳው አስተዳደር ገቢ ይደረጋል፡፡
  11. ወቅታዊ ወርዓዊ/ የቫት (የተጨማሪ እሴት ታክስ) ለገቢዎች ጽ/ቤት ያሳወቁበት የሚያረጋግጥ የሰነድ ማስረጃ መቅረብ አለባቸው፡፡

አድራሻ ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከአትላስ ሆቴል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ሾላ መናፈሻ አጠገብ ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0116-63-93-38 ማሳሰቢያ፤ በመጨረሻም የጨረታ ሳጥን የሚገኝበት ቦታ ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፣

በአዲስ   አበባ  ከተማ  አስተዳደር  በቦሌ ክፍለ  ከተማ  ወረዳ  3  ፋይናንስ  ጽ/ቤት

Save Tender