Tender Detail

Tender Details

  • Company የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ባልቻ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ሶሲያና ህንጻ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-69-37-13
  • Website
  • Deadline05 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Transportation Service And Cargo

የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት በጨረታ ቁጥር ል/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት 02/17 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመድረክ ዲኮርና ዲጄ አገልግሎት፣ ኤሌከትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ መግዛት እና በውል ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት በጨረታ ቁጥር ል/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት 02/17 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመድረክ ዲኮርና ዲጄ አገልግሎት፣ ኤሌከትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ መግዛት እና በውል ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በገንዘብ ሚኒስቴር በእቃ አቅራቢነት ዝርዝር በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ አካል የተሰጣቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በአጠቃላይ የእቃዎች ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማስያዝ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸው እቃዎችን አይነት ለመለየት የሚያስችል ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ለማይቀርብላቸው እቃዎች ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 401 ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ታክስን ያካተተ መሆን አለበት፤ ካላካተተ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  8. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያው በወጣበት በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በአስራ አንደኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 401 ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. ወረዳው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

አድራሻ ፡- ባልቻ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ሶሲያና ህንጻ ፊት ለፊት፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 011-8-69-37-13/ 011-8-59-54-04

 

የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender