Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114655222
  • Websitehttps://www.hibretbank.com.et/
  • Deadline25 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Transportation Service And Cargo

ሕብረት ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና አካባቢው እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች የካዝና ፣ ጀነሬተር እና ኤቲኤም ማሽኖችን ለማጓጓዝ ፤ ለመጫንና ለማውረድ የፎርክሊፍት እና የክሬን አገልግሎት ግዥ በዓመታዊ ውል በመግባት በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)


የጨረታ  ማስታወቂያ  የጨረታ  ቁጥር  ሕባ/

ግዋ/019/2017

 

ሕብረት ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና አካባቢው እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች የካዝና ፣ ጀነሬተር እና ኤቲኤም ማሽኖችን ለማጓጓዝ ፤ ለመጫንና ለማውረድ የፎርክሊፍት እና የክሬን አገልግሎት ግዥ በዓመታዊ ውል በመግባት በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከታህሳስ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በአካውንት ቁጥር IN0403007 በአቅራቢያችሁ በሚገኘው የሕብረት ባንክ ቅርንጫር ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ህንፃ ህብር ታወር 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መውሰድ ይችላሉ፣
  3. ተጫራቾች በጨረታ መምሪያው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል፡፡
  5. እያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለሰነድ በተለያየ የታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
  6. እያንዳንዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው /ቴክኒካል ሰነድ/ ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች እስከ ታህሳስ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይኖርባቸዋል ::
  8. ጨረታው ታህሳስ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንክ ውጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-67-32-08 ወይም 0114-70-65-41 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ሕብረት  ባንክ  አ.ማ

Save Tender