የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያየ መጠን ያላቸውን ሞባይል GIS Switch Gear እና ትራንስፎርመር ከአንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሌላ ማከፋፈያ ጣቢያ ለመጫን ለማውረድ እና ለማጓጓዝ የሚውሉ ጎታች ሎቤዶች እና ክሬን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/06/2017
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያየ መጠን ያላቸውን ሞባይል GIS Switch Gear እና ትራንስፎርመር ከአንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሌላ ማከፋፈያ ጣቢያ ለመጫን ለማውረድ እና ለማጓጓዝ የሚውሉ ጎታች ሎቤዶች እና ክሬን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በግዥ ኤጀንሲ አቅራቢዎች ዝርዝር ድረ ገጽ ላይ የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክል ተጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ታህሳስ 02 ቀን 2017 ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ከሚገኘው ዋና መ/ቤት ፕሮኪቦርመንት ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 አምስት መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ኦርጂናል እና ኮፒ በታሽን ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/06/2017 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
ተ.ቁ |
የአገልግሎት ዓይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን በሲፒኦ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
50 ቶን ክብደት ያለውን ሞባይል GiS Switch Gear ከጫካ ሞባይል ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሰመራ ኃ/ማ/ጣቢያ 50 ቶን አቅም ባለው ጎታች ሎቤድ ማጓጓዝ |
1 |
150,000.00
|
ረቡዕ ታህሣሥ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ረቡዕ ታህሣሥ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
|
2 |
50 ቶን ክብደት ያለውን ሞባይል GiS Switch Gear ከቦሌ አራብሳ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ አዋሽ መልካሳ ኃ/ማ/ጣቢያ 50 ቶን አቅም ባለው ጎታች ሎቤድ ማጓጓዝ እንዲሁም ሥራው ከአለቀ በኋላ ከአዋሽ መልካሳ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ወደ ቱለፋ ማከፋፈያ ጣቢያ ማድረስ |
1 |
|||
|
3 |
ሰበታ አንድ ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኘውን ክብደቱ 125 ቶን ፓወር ትራንስፎርመር 150 ቶን አቅም ባለው ጎታች ሎቤድ በማጓጓዝ ድሬዳዋ ቁጥር ሶስት ማከፋፈያ ጣቢያ ማድረስ |
1 ክሬን
|
|||
|
4 |
43 ቶን ክብደት ያለው ፓወር ትራንስፎርመር ከደሴ ከተማ 66 ማከፋፈያ ጣቢያ አንስቶ መጫንና ወደ ኮምቦልቻ ቁጥር 2 ማከፋፈያ ጣቢያ 75 ቶን አቅም ባላቸው ክሬንና ሎቤድ በማጓጓዝ የተዘጋጀለት ቦታ ላይ የማስቀመጥ |
1 ሎቤድ |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
- ተጫራቾች ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ ደግሞ በስልክ ቁጥር 011-5581916/ 0115581725 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
