Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለም ሆቴል አካባቢ ኤም ኤ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-13-42-08
  • Website
  • Deadline31 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሸከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ


ለሁለተኛ  ጊዜ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር  04/2017

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 12 መቀመጫ ያለው አንድ ተሸከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል::

  1. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣ ግብር የተከፈለበትን መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 5,000 ብር (አምስት ሺህ ብር) ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. የታደሰ ባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ኮፒ፣ የሶስተኛ ወገን የመድን ዋስትና /ኢንሹራንስ/ እና የዘመኑን አመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉት በጨረታው ተወዳድረው መኪናው ለቴክኒክ ፍተሻ ምርመራ በሚቀርብበት ጊዜ ይሆናል፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታውን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለም ሆቴል ኤም ህንጻ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-07 ፋይናንስና ክፍያ ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ለም ሆቴል አካባቢ ኤም ኤ ህንጻ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-03 ግዥ ዳይሬከቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዋናው እና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ  አዳራሽ 12ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ሆኖም 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- ለም ሆቴል አካባቢ ኤም ኤ ሕንጻ 11ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር ፡- 011-8-13-42-08

 

የአዲስ  አበባ  ከተማ  አስተዳደር  ፕላንና  ልማት  ቢሮ

Save Tender