በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 ዓ.ም የምርት ዘመን አገልግሎት ላይ የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩኒዬን እና ከስላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዘኖች ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡