Animal Health Institute – LOT 98 ከረግረጋማ ቦታ ያልሆነ ሳር አንድ `ቦንዳ 14 ኪሎግራም 5000 ብዛት ቦንዳ የሆነ ሳሩ የተመረተው ሰንዳፋ ወይም ከሆለታ ወይም ከአፋር ብቻ የሆነ ማስረከቢያ ቦታ ሰበታ እንስሳት ጤና ኢንስቲቲዩት መጋዘን
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በቆሬ አካባቢ እየገነባ ለሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት (18-02B) ለፕሮጀክቱ ሰራተኞች ሰርቪስ እና ቀን እንደአስፈላጊነቱ ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚሰጥ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ከ12 ሠው በላይ የሚይዙ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ከነአሽከርካሪያቸው ጭምር በጨረታ አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባ/ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ለአንድ አመት የሚቆይ የሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፈርኒቸር ኮምፒውተር ቋሚ/እቃዎች ለአንድ አመት የሚቆይ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Republican Guard – የመጋዘን ቁልፍ ትልቁ -70 M , C12A TOP SECURIRY -ግዥ
The Oromia Bureau of Agriculture invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of
Habesha Cement Share Company would like to invite qualified service providers to submit their proposals for the provisions of transit and documentation services for the transportation of goods at Kaliti, Modjo and Addis Ababa/Cargo ports
ድርጅታችን ንብረትነቱ የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የዮታ ቪትስ አውቶ ሞቢል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Republican Guard – የመጋዘን ቁልፍ ትልቁ -70 M , C12A TOP SECURIRY ግዥ- LOT 62- 2017
Republican Guard – የመጋዘን ቁልፍ ትልቁ/ 70 M , C12A TOP SECURIRY ግዥ LOT 061/2017
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ11
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ10
Republican Guard – የማይቀረፅ የመጋዘን ቁልፍ Tri-Circle 266 ግዥ-2017
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማስራት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት office equipment በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – LTO - የአየር ትራንስፖርት የኪራይ አገልግሎት ግዥ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የዳውሮ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለዞኑ የመንግስት ሠራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 61.3 ወይም 61.D ወንበር የሚይዝ ባስ ምርት ዘመን 2021 እ.ኤ.አ እና በላይ አዲስ ዜሮ ዜሮ የሆነውን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Institute of Foreign Affairs – Purchase Requisition of Transport Service
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአገልግሎት የሚጠቀምባቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን የጉምሩከ ክሊራንስ፣ የጭነት ማስተላለፍ እና የማጓጓዝ አገልግሎት የሚሰጡ በሀገር ውስጥ የሚገኙ ድርጅቶችን (Local Freight Forwarding Service Providers) በኮንትራት ስምምነት ለሶስት (3) አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the Selection of Potential Local Freight Forwarding service providers for the Provision of Clearing, Forwarding, Moving and Shipping Services of its Co-Mat (Company Materials) with a three (3) year contract.
Republican Guard – የማይቀረፅ አላርም ያለው የመጋዘን ቁልፍ -ግዥ-2017