የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ11
Assosa University
Tender Information
| Title | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ11 |
| Description | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ11 |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0119-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-18 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-04-17 14:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | assosa dam, Room 230 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed Valid Trade License2017
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate2017
- •Business Organization Registration Certificate: technical
- •Other Documents: TIN NO
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate2017
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ንብረት የሆነው ተሽከርካሪ ኮድ 4 ኢት ሰሌዳ ቁጥር 20259 ተሽከርካሪ ወደ አዲስ አበባ በመውሰድ ሰርቨስ ለማስገባት ስለተፈለገ ከአሶሳ አዲስ አበባ ተሽከርካሪውን የመጫኛና የማዉረጃ ወጪን ጨምሮ ጭኖ አ.አ ሞኤንኮ ካምፓኒ የሚያደርስ የደረቅ ጭነት መኪና መከራየት ስለሚፈልግ ተወዳዳሪዎች የአንዱን መኪና የሚጭኑበትን ዋጋ በስሲተሙ ላይ ሞልተው እንዲመልሱልን እንጠይቃለን፡፡ 3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡
2. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
2. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
