Tender Detail

Tender Details

  • Company የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966 334 542
  • Website
  • Deadline15 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-15 00:00:00
  • Categories Vehicle

ድርጅታችን ንብረትነቱ የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የዮታ ቪትስ አውቶ ሞቢል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ንብረትነቱ የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የዮታ ቪትስ አውቶ ሞቢል፦

  • ሞዴል-TASCP10) AHPNK-D
  • የሻንሲ ቁጥር SCP10-5068749
  • የሞተር ቁጥር-1SZ-0720649
  • የተሠራበት ዘመን - 2001 በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ጨረታው የሚቆይበት ቀን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ሆኖ ፣ ግንቦት 7/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ ፡

ተጫራቾች ተሸከርካሪውን ጎፋካምፕ መስቀል ክትፎ ቤት አካባቢ መሠረት አለማየሁ ህንፃ ባለበት ቀርቦ በመመልከት የሚገዙበትን ዋጋ በፖስታ አሽጎ ማስገባት ይቻላል።

ድርጅቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

ለማንኛውም መረጃ ስልክ ቁጥር 0966 334 542/0911 628 254 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ።

 

የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender