የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ10
Assosa University
Tender Information
| Title | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ10 |
| Description | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ10 |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0120-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-17 16:35:00 |
| Invitation Date | 2025-04-17 16:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | assosa dam, Room 230 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: renewed Valid Trade License2017
- •Vat Registration Certificate: Technical
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate2017
- •Business Organization Registration Certificate: Technical
- •Other Documents: TIO NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከአዲስ አበባ እና ዙሪያው ዕቃው ካለበት ቦታ/መጋዝን/ በመጫን እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የጫኝና አውራጅ ወጪን ጨምሮ ጭኖ አሶሳ
ዩኒቨርሲቲ ድረስ ማድረስ የሚችል, ተወዳዳሪዎች የአንድ ኩንታል ዋጋ ከአዲስ አበባ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ድረስ የአንድ ኩንታል ዋጋ እንዲትሞሉ እንጠይቃለን፡፡ 3ኛወገን መድን የታደሰ ኢንሹራንስ ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡