የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ የአፈጸጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነው የሰሌዳ ቁጥሩ አማ-04-07364 ፒክ-አፕ ተሽከርካሪ ለህዝብና ለጭነት (ለድርብ ተግባር) አገልግሎት የሚውል የመጫን አቅሙ 7 ኩንታል ወይም 4 ሰው የሚጭን አቅም ያለው ተሽከርካሪ መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል።
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 002/2018ዓ.ም ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
Ethiopian Food and Drug Authority – Procurement of የተሸከርካሪ ጭነት ስራ ::
Ministry of Labor and Skills – የትራንስፖርት አገልግሎት ባለ 40 Ft Container
Oromia Transport Agency (OTA) now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Procurement of "Transport Controller Reflective
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
የደቡብ ኦሞ ሰብል አብቃይ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኦሞ ዞን እና በአሪ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2017 ዓ.ም በበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ /NPS ዓ.ም በበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ /NPS NPSB እና UREA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት ፊታውራሪ ጊዩርጊስ ቁ.1 ቅድመ አንደኛ እና መካከለለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ግብርና መምሪያ የግብርና ግብዓት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ ቡድን ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 60,420 /ስልሳ ሺህ አራት መቶ ሃያ/ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ሰቆጣ ከተማ ባለው ዋቢ ዩንየን ማዕከላዊ መጋዝን በማንሳት በብ/አስ/ሩ በሚገኙ ወረዳዎች 20 ሃያ መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዘ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግል
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 002/2018ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደሮች በያዝነው ምርት ዘመን 2018 ከወላይታ ሶዶ ከተማ እና ከሱራ ኮዮ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማራገፊያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ /ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
የደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/19 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የዳፕ እና ዩሪያ በድምሩ 945,961 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው በጎሕ ዩኒየን በስሩ ባሉ ወደ 205 መሰረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸው የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 2018ዓ.ም
የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2018/09 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ 66595 ዩሪያ 74915 በድምሩ 141510 ኩ/ል (አንድ መቶ አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ አስር) ኩ/ል በዞናችን ባለ ጀምበር ዩኒየን በስሩ ላሉ 42 መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርተሮች ድርጅቶች
የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ፋይናንስ ጽ/ቤት 002/2018 ዓ.ም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ በወጣው ግልፅ ጨረታ ላይ ተመስርቶ በተዘጋጀው ጨረታ መሰረት ሎት አንድ አላቂ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ ሎት ሁለት የደንብ ልብስ፣ ሎት ሶስት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት አራት ቋሚ እቃዎች፣ ሎት አምስት የኤሌክትሮኒከስ አላቂ እና ቋሚ እቃዎች፣ ሎ
Ethiopian Customs Commission – ለባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ፣ ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መገልገያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1-የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ-ሎት-2-የፅዳት እቃዎች ግዥ ሎት- 3- የሠራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ ሎት-4, የመኪኖች መለዋወጫ ውጫዊ አካል/ጎማ፤ እና ሌሎች እቃዎች/ ሎት-5 የመስተንግዶ አቅርቦት ግዥ/ው