የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነውን የሰሌዳ ቁጥሩ አማ-04-07364 ፒክአፕ ተሽከርካሪ በጨረታ እንዲሸጥ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የሰሌዳ ቁጥር ኢት 04-12776 የሆነ ተሽከርካሪ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ስለወሰነ በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በደ/ብርሃን ሬጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር አምዬ ምኒሊክ ክ/ከተማ ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ ቀበሌ አታክልት በተባለ ቦታ መጠኑ 0.4 ሄክታር ክልል ውስጥ የሰፈረ ከድንጋይ ግንብ የተሰራ 80 ቅጠል ቆርቆሮ የፈጀ ሁለት ቆርቆሮ ቤት እና ሁለት የሳር ቤቶችን ቦታ ጨምሮ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ስለወሰነ በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ በላቸው አንዱአለምና ጓደኞቻቸው የታክሲ አገልግሎት ህብረት ሽርክና ማህበር (11ሰዎች) መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆኑትን 2 ተሽከርካሪዎች ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ የአፈጸጸም ተከሣሽ ንብረት የሆነው የሰሌዳ ቁጥሩ አማ-04-07364 ፒክ-አፕ ተሽከርካሪ ለህዝብና ለጭነት (ለድርብ ተግባር) አገልግሎት የሚውል የመጫን አቅሙ 7 ኩንታል ወይም 4 ሰው የሚጭን አቅም ያለው ተሽከርካሪ መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል።
በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንከ /የቀድሞው አብቁተ ኮቱ ቅ/ጽ/ቤት/ እና በአፈ/ተከሣሾች እነ የሺ ከበደ (7 ሰዎች) መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ከስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሣሽ በወ/ሮ የሺ ከበደ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ከሰሜን ገነት ጉብረየስ፣ ከደቡብ 10 ሜትር መንገድ፣ ከምስራቅ መሠረት ስመኝ እና ከምዕራብ ደመቀ ኃይሉ መካከል ያለውን በ200 ካሬ ሜትርስፍራ ላይ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 59