Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ደ/ብርሃን
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን ደ/ብርሃን ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline28 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-28 00:00:00
  • Categories Vehicle

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ በላቸው አንዱአለምና ጓደኞቻቸው የታክሲ አገልግሎት ህብረት ሽርክና ማህበር (11ሰዎች) መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆኑትን 2 ተሽከርካሪዎች ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ደ/ብርሃን


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ በላቸው አንዱአለምና ጓደኞቻቸው የታክሲ አገልግሎት ህብረት ሽርክና ማህበር (11ሰዎች) መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈጻጸም ተከሣሽ ንብረት የሆኑት፡-

1.           የሰሌዳ ቁጥሩ አማ 1-32671: የሞተር ቁጥሩ AK4AJ4625936: የሻንሲ ቁጥርWAYACARWAJG006644፣

2.           የሰሌዳ ቁጥሩ አማ 1-32673: የሞተር ቁጥሩ AK4AJ4629187: የሻንሲ ቁጥርWAYACARWAJG006682 በጨረታ መነሻ ዋጋ 263,461 /ሁለት መቶ ስልሣ ሶስት ሺህ አራት መቶ ስልሳ አንድ ብር/ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት ግቢ ተሽከርካሪዎቹ በቆሙበት የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

በመሆኑም፡-

1.     ተጫራቾች ያሸነፉበትን 1/4ኛውን በሲፒኦ ወዲያውኑ ለሐራጅ ባዩ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡

2.     ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

3.     ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት የሆነው ለፍርድ ማስፈፀሚያ ነው።

4.     ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሣይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጩ ይሰረዛል በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2/መሠረት ለሐራጅ ማስታወቂያው የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል፡፡

5.     የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ካለ የጨረታ ማስታወቂያ በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል፡፡

 

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

ደ/ብርሃን

Save Tender