በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንከ /የቀድሞው አብቁተ ኮቱ ቅ/ጽ/ቤት/ እና በአፈ/ተከሣሾች እነ የሺ ከበደ (7 ሰዎች) መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ከስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሣሽ በወ/ሮ የሺ ከበደ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ከሰሜን ገነት ጉብረየስ፣ ከደቡብ 10 ሜትር መንገድ፣ ከምስራቅ መሠረት ስመኝ እና ከምዕራብ ደመቀ ኃይሉ መካከል ያለውን በ200 ካሬ ሜትርስፍራ ላይ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 59
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ደ/ብርሃን
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንከ /የቀድሞው አብቁተ ኮቱ ቅ/ጽ/ቤት/ እና በአፈ/ተከሣሾች እነ የሺ ከበደ (7 ሰዎች) መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ከስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሣሽ በወ/ሮ የሺ ከበደ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ከሰሜን ገነት ጉብረየስ፣ ከደቡብ 10 ሜትር መንገድ፣ ከምስራቅ መሠረት ስመኝ እና ከምዕራብ ደመቀ ኃይሉ መካከል ያለውን በ200 ካሬ ሜትርስፍራ ላይ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 598,684.60 (አምስት መቶ ዘጠና ስምንት ሺ ስድስት መቶ ሰማኒያ አራት ብር ከስልሣ ሣንቲም) ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የካቲት 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
መሆኑም፡-
1. ተጫራቾች ያሸነፉበትን 1/4ኛውን ወዲያውኑ ለሀራጅ ባዩ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው:: ፈቱ በፊት
3. ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት የሆነው ለፍርድ ማስፈፀሚያ ነው፡፡
4. ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሣይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጩ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጭ ይሠረዛል፡፡ በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2/ መሠረት ለሃራጅ ማስታወቂያው የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል፡፡
5. የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ካለ የጨረታ ማስታወቂያው በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል፡፡
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ደ/ብርሃን
