Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline30 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security150000
  • opening date2026-01-30 10:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

ለባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ፣ ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleለባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ፣ ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
Descriptionለባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ፣ ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0394-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-30 10:00:00
Invitation Date2026-01-15 10:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:bahirdar kebele 11 abay mado zemen constraction birro gone ግዥ እና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር 307, Room 3rd floor No 306
bahir dar, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 583207051
Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 33.2(e))
  • •Nationality:   Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2;

    (Ref: 33.2(a))
  • •related Valid trade license :

    Bidder has to submit related Valid trade license  indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: 33.2(c))
  • •ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ:

    ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ

    (Ref: -)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: 33.2(f))
  • •Business Organization Registration Certificate:

    Business Organization Registration Certificate

    (Ref: -)
  • •a power of attorney (or notary statement, etc.)/የውክልና ማስረጃ ሰነድ/:

    Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) /የውክልና ማስረጃ ሰነድ/ proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so

    (Ref: -)
  • •የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ:

    የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ

    (Ref: -)
  • •የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ:

    የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ

    (Ref: -)
  • •የባለቤትነት ሊብሬ:

    የባለቤትነት ሊብሬ

    (Ref: -)
  • •Conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 33.2(b))
  • •Partnerships, Consortium or Joint Ventures Partnerships agreement:   In the case of a bid submitted by a Partnerships, Consortium or Joint Ventures PARTNERSHIPS, CONSORTIUM, OR JOINT VENTURES the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form partnerships, consortium, or joint ventures PARTNERSHIPS, CONSORTIUM, OR JOINT VENTURES, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1. (Ref: 33.2(g))

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: -)
  • •Technical Offer:  Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: 33.4(d))

Bid Security

Amount: 150000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ባ/ዳር ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 307 የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2.የሹፌር ወጭ ደሞዝ፤ ነዳጅ በራሱ ችሎ መስራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡
3. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት መስመር የተወዳደረበትን ተሸከርካሪ በአካል ማሳየት ይኖርበታል፡፡
4.የአገልግሎት ጊዜዉ ለሁለት አመት ሆኖ እንደየ አስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከ አንድ አመት በኃላ መሆኑ ይታወቅ
5.በአንድ ታርጋ ከአንድ መስመር በላይ መወዳደር አይቻልም
6.ጥሩ የተሽከርካሪ ይዞታ ያለዉ ዝናብ፣ፀሀይና አባራ የማያስገባ እና ምንም ጉዳት በተሽከርካሪዉ አካል ላይ ያለደረሰበት
7.ለባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ፣ ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቢሮ ሰራተኞች ጠዋት 1፡55 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ ከቢሮ 11፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል
8.ለወረታ ደረቅ ወደብ ቢሮ ሰራተኞች ጠዋት 5፡55 ከቢሮ ወደ ቤታቸው ለማድረስ እና ከሰዓት 6፡55 ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል
9.ማሳሰቢያ ፡- ለተወዳደረበት መስመር ዋጋ የተሰጠበትን ታርጋ ቁጥር ማስገባት እና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃ /ሰነድ/ ማየያዝ አለበት ፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
Save Tender