በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ በወረዳ 08 ከልል የሚገኘው የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2019 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎችን መግዛት እና የጭነት እና ለመዝናኛ ከበብ አገልግሎት የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ከ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት (በ2019 የበጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ በወጣው ግልፅ ጨረታ ላይ ተመስርቶ በተዘጋጀው ጨረታ መሰረት ሎት አንድ አላቂ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ ሎት ሁለት የደንብ ልብስ፣ ሎት ሶስት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት አራት ቋሚ እቃዎች፣ ሎት አምስት የኤሌክትሮኒከስ አላቂ እና ቋሚ እቃዎች፣ ሎ
የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።