ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርተ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-
1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።
2. ተጫራቾች የVAT ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አራት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
4. ጨረታው እስከ ጥር 12,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. የትራንስፖርተ ጭነት መጠን
5.1. 13 ሰው መጫን የሚችል ሀይሩፍ/ዶልፊን
5.2. 47 ሰዉ መጫን የሚችል (ባስ) እና 24 ሰዉ መጫን የሚችል ኮስትረ /አውቶቢስ ከዚህ በላይ መጫን የሚችል ተሽከርካሪ መሆን ይኖርበታል እና የኢንሹራንስ ዋስትና ያለው መሆን ይኖርበታል።
6. ጨረታው ጥር 15,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ህጎች ያላከበር ተጫራች ከጨረታ ውድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872
