የሐምሌ ፩ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ለት/ት ሥራ የሚውል የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ በሀገር ውስጥ የተሰራ የስፖርት መምህር ጫማ እና ቱታ፣ ለህትመት ስራ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፤ አላቂ የቢሮና የት/ት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ወዘተ እና ለተለያዩ ጥገናና እድሳት ስራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አንበሣ ጫማ አ.ማ አቃቂ ቃሊቲ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት 1ኛ ዙር በ2018 በጀት ዓመት ህጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – LTO-የተሽከርካሪ ጎማ ፤ቸርኬ፤ወንበር ልብስ፤ እና ባትሪ ግዥ
የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር
Ministry of Revenue – MOR EAST PURCHASE OF የሀገር ባህል ልብስ ኪራይ
Adama Science and Technology University – purchase of safety shoes & Leather Glaves
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረ ታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል ።
Ethiopian Federal Police – Procurement Of Federal Police Uniform
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 የበጀት አመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – MORE EAST PURCHASE OF የሀገር ባህል ልብስ
የቂ/ክ/ከ/ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ሎት 1፡- ቋሚ ዕቃዎችና፣ ፕሪንተር ሌሎች የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ሎት 2፡- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት3፡- ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ሎት4፡- የጽዳት ዕቃዎች ሎት 5:- የሰራተኛ 6 ደንብ ልብስ ሎት6፦ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ጥገና ሎት 7- የመስተንግዶ የካፌ እገልግሎት ሎት 8፡- በስብሰባ ወቅት የትራንስፖርት አገልግሎት ሎት 9፡- ህትመት ሎት 10- የመስተንግዶ እገልግሎት ሎት 11- የዲጄ እና ዲኮር አገልግሎት ሎት:- 12 ሎት 13 የሁለት ወር እንቁላል ጣይ ዶሮ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 01/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – የስጋ መፍጫ ማሽን ጥገና እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና ግዥ
በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ)፣ የመኪና ጎማ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎችንና የደንብ ልብስ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።