Tender Detail

Tender Details

  • Company ሐምሌ ፩ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
  • Address ቦሌ ማተሚያ ጀርባ በሞሮኮ ባዝ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115-57-44-63
  • Website
  • Deadline01 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5000.00
  • opening date2025-09-02 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Printing And Publishing , Cloth And Shoes

የሐምሌ ፩ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ለት/ት ሥራ የሚውል የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ በሀገር ውስጥ የተሰራ የስፖርት መምህር ጫማ እና ቱታ፣ ለህትመት ስራ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፤ አላቂ የቢሮና የት/ት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ወዘተ እና ለተለያዩ ጥገናና እድሳት ስራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሐምሌ ፩ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የሐምሌ ፩ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ለት/ት ሥራ የሚውል የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ በሀገር ውስጥ የተሰራ የስፖርት መምህር ጫማ እና ቱታ፣ ለህትመት ስራ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፤ አላቂ የቢሮና የት/ት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ወዘተ እና ለተለያዩ ጥገናና እድሳት ስራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች

  • በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣
  • በተጠቀሰው የስራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በCPO ከሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ 5000.00/አምስት ሺ ብር/ ማቅረብ የሚችል፣
  • የአሸናፊ ተጫራች ማሸነፍ በተገለፀበት ከሰባት ቀን ጀምሮ ውል መፈፀምና 10%/አስር ፐርሰንት/ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ብቻ በመከፈል መወሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጉ ዕቃዎች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡-
  • ተጫራቾች ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች የሚሸጡትን ዋጋ እና ሌሎች መረጃዎች በታሻገ ኤንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
  • ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /በ11ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል ከስራ ቀን ውጭ ከሆነ ግን በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፣

አድራሻ፦ ቦሌ ማተሚያ ጀርባ በሞሮኮ ባዝ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር: 0115574463//011-5-57-26-81

የሐምሴ ፩ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender