በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል፡-
1. የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን
2. የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች እና ሞተር ሳይከሎችን
3. የሠራተኞች ደንብ ልብስ
4. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን
5. የመኪና፤ የሞተር ሣይክል ጎማዎችና ካለመዳሪያዎችን
6. ለቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን፤ የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
ስስዚህ የሚከተሱትን መሥፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ
2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የመንግሥት የሥራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሰነድ 500.00(አምስት መቶ) ብር በመከፈል ከኑኑ ቁምባ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ ።
3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከታወቀ ባንከ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲ.ፒ.ኦ(CPO) የሚመለስ ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ 4000(አራት ሺህ) ብር ወይም በካሽ ከጨረታው ሰነድ ጋርማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት የሌለውና ደረጃውን ያልጠበቀ ከሆነ መ/ቤቱ ለመውሰድ አይገደድም ፡፡
5. ተጫራቾች የዕቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፤ ፊርማቸውን፤ አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንቶችን ኦርጂናልና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት በቢሮ ቁጥር 1 (አንድ) በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታ ተጫራቾች መይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ2ıኛው ቀን ከቀኑ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ በ2ıኛው ቀን ቅዳሜ ላይ ከዋለ በ23ኛው ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
7. የጨረታ ሣጥኑ ከታሽገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውንም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ።
8. የጨረታ አሸናፊ በራሱ ወጭ ዕቃዎችን በወረዳው ገ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ገቢ አድርጎ ገንዘቡን ይቀበላል፡፡
9. ቲ.ኦ.ት (TOT) 2% (ፐርሰንት) የመቁረጥ ግዴታ አለበት፡፡
10. የተፈለጉትን ዕቃዎች በተፈለገው ቀንና ሰዓት ማቅረብ የሚችል።
11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0922195233
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
