የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረ ታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረ ታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል የግዢው መለያ ቁጥር፡- BOHEA-PPAD-NCB-Recurrent-Budge- 2017-1st BID ነው።
|
ምድብ |
የግብዓቱ/እቃው/አገልግሱቱ አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ
|
|
ሎት አንድ |
የ APTS ደረሰኝ ህትመት |
120,000.00 |
|
ሎት ሁለት |
የሰራተኛ የደንብ ልብስ |
10,000.00 |
1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
2. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት የሚያቀርቡ ብሎም በአሁኑ ሰዓት ያሉ መሆን አለባቸው።
3. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን ይኖርባቸዋል።
4. የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው መሆን አለበት፡
5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ የተጠቀሰውን ብር በየሎቱ ለየብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. የጨረታ አሸናፊዎች አሸናፊነታቸው ከተገለፀ በኋላ ያሸነፉበትን ዕቃ ወይም አገልግሎት 10% የውል ማስረከቢያ ሲፒኦ/ ቦንድ ማስያዝ አለባቸው።
7. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በየሎቱ ብር 200 በመከፈ ከመንግስት ግዢ ዳይሬከቶሬት እስከ 10ኛው የስራ ቀን ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 3፡45 ድረስ ለዚ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተምና ፊርማ አድርጎ በፖስታ በማሸግ ያላቀረበ ተጫራ ተቀባይነት አይኖረውም።
10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንስ ዋና እና አንድ ኮፒ እንዲ ኮፒ ለየብቻ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ቴክኒካል ዋና እና አን
11. ቢሮው በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የዕቃ/የአገልግሎት ፍላጎት መጠን ላይ ከውል በፊት 20% ሊጨምር ወድ ሊቀንስ ይችላል እንዲሁም ከውል በኋላ እስከ ስድስት ወር ድረስ 25 በመቶ ሊጨምር ይችላል።
12. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናት ነው። አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
13. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3 ታሽጎ በዕለቱ 4፡15 በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘ ይከፈታል። ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአትና ቦታ ይሆናል።
14. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 01 ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንፃ /ማህበራዊ ዋስትና የንግድ ማእከል ህንፃ 7ኛ ፎቅ/ፒያሳ ኤንሪኮ ኬክ ቤት አካባቢ/ የመንግስት ግዢ ዳይሬክቶሬት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-011-8-33-25-01
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
