Tender Detail

Tender Details

  • Company በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ መደ/ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address መገናኛ ቦሌ ክፍለ ከተማ ኮከብ ህንፃ አለፍ ብሎ 24 ህንፃ አጠገብ ወይም ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 89 32 560
  • Website
  • Deadline29 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityለየሎቱ የተለያየ
  • opening date2025-08-29 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Electronics Materials , Cloth And Shoes

በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ መደ/ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

መለያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 05 አዲስ ራዕይ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ጨረታውን ለማሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው::

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው::

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::

የሎት ቁጥር የሎት ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ የሎት ቁጥር የሎት ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ

በኢትዮጵያ ብር

ሎት ፡ ደንብ ልብስ ብር 5,000.00

ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ብር 3,000.00

ሎት 3 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ብር 4,000

ሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች ብር 6,000.00

ሎት 5 ሌሎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ብር 1,000.00

ሎት 6 የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ብር 5,000.00

ሎት 7 የቢሮ ቋሚ እቃዎች ብር 4,000.00

6. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ሎት የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 3 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 2 በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ በየሎቱ የተዘጋጀውን የዋጋውን CPO በማካተት በዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

8. ጨረታው በአስረኛው (10ኛው) ቀን 8፡30 ሰአት ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 9:30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸወ ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው:: ናሙና ማቅረብ ለማይችሉት ቋሚ እቃ በፎቶ የተደገፈ መረጃ ማቅረብ አለባቸው::

10. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

11. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብየተጠበቀ ነው::

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈበትን እቃ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

 አድራሻ፡- መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ኮኮብ ህንፃ አለፍ ብሎ 24 ህንፃ አጠገብ ወይም ጀርባ

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011 89 32 560

በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 05

አዲስ ራዕይ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

 

 

                                      

Save Tender