በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ)፣ የመኪና ጎማ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎችንና የደንብ ልብስ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ)፣ የመኪና ጎማ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎችንና የደንብ ልብስ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1. ተጫራቾች በየንግድ መስኩ ሀጋዊ የሆነና የተደሰ ንግድ ፈቃዳቸውን፣ ዓመታዊ የሥራ ግብርየከፈሉበትን፣ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡበትን የሚገልጽ መረጃ ሰነዶቻቸውን ፎቶኮፒውን ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመከፈል ከዞኑ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ከፍል በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለቋሚ ዕቃዎች 50,000 (ሀምሳ ሺህ)ብር ፣ ለጎማ 50,000 (ሀምሳ ሺህ)፣ ለጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ብር እንዲሁም የደምብ ልብስ 30,000 (ሰለሳ ሺህ) ብር በዞኑ ገንዘብ ጽ/ቤት ሥም በባንክየተመሰከረለት (CPO) ከጨረታው አሪጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ በግልጽ በመጻፍ ኮፒና ኦሪጅናሉን በመለየት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
5, ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን፤ ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ7፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በዞኑ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።
6. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ በጽሁፍ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በio ቀን ውስጥ የጨረታ ውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ጠቅላለ ዋጋ 10% በባንከ በተመሰከረ ቢዲ ቦንድ (Bid Bond) በማስያዝ ከመስሪያ ቤቱ ጋር መፈራራም አለበት፡፡
7. አሸናፊዉው እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡፡
8. ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት እስከ መ/ቤቱ ግምጃ ቤት ማምጣት የሚችል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር:- +251911113565/+251919098861/+251913063862/+251936532376
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
