Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0115574861
  • Website
  • Deadline22 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security10%
  • opening date2025-08-22 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር

የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር


የዝናብ ልብስ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ/ማህበር ለጥበቃ ሰራተኞች የሃገር ውስጥ እና የውጭ የዝናብ መከላከያ ልብስ መግዛት ስለፈለገ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ለስራው ይጋብዛል::

1.የ2017 ዓ/ም መታደሱን የሚያሳይ የንግድ ፍቃድ ኮፒ

2.ህጋዊ ፍቃድ እና ቲን ነምበር ኮፒ

3.የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ሲፒኦ ማያያዝ አለበት

4.የጨረታ ሰነድ ሲያስገቡ የጨርቁን ናሙና መያያዝ አለበት

5.ማህበሩ የተሻለ ሆኖ ሲያገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ነው

6.ጨረታው የሚቆየው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ነው

7.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋ በሶስተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል።

ከላይ _ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሰንጋተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ጽ/ቤት ብሎክ አምስት የመጀመሪያ ወለል ላይ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅታችሁ በጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እያሳወቅን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115574861 ይደውሉ።

Save Tender