LTO-የተሽከርካሪ ጎማ ፤ቸርኬ፤ወንበር ልብስ፤ እና ባትሪ ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO-የተሽከርካሪ ጎማ ፤ቸርኬ፤ወንበር ልብስ፤ እና ባትሪ ግዥ |
| Description | LTO-የተሽከርካሪ ጎማ ፤ቸርኬ፤ወንበር ልብስ፤ እና ባትሪ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-1101-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-20 09:30:00 |
| Invitation Date | 2025-08-19 08:40:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | saris road around kadisco mulege building, Room third floor room number 303 A/A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 939723207 Email: mworkneh190@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid,renewed and visible to read trade license
- •Vat Registration Certificate: visible to read vat registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: visible to read business organization registration certificate
- •Other Documents: taxpayers registration certificate(TIN) certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
*አሸናፊ የሆነው ተጫራች በተጠየቀው የጥራት ደረጃ መሰረት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡
*አሸናው ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች ባትሪ ፤ጎማ እና ቸርኬ የመግጠም እንዲሁም ወንበሮችን የማልበስ እና አስቲከር የመለጠፍ ስራውን የመስራት ኃለፊነት አለበት፡፡
*አሸናው ድርጅት ለሚገጥመው ባትሪ የአንድ አመት ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡
*ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
*አሸናው ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች ባትሪ ፤ጎማ እና ቸርኬ የመግጠም እንዲሁም ወንበሮችን የማልበስ እና አስቲከር የመለጠፍ ስራውን የመስራት ኃለፊነት አለበት፡፡
*አሸናው ድርጅት ለሚገጥመው ባትሪ የአንድ አመት ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡
*ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
