Tender Detail

Tender Details

  • Company በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
  • Address ወለጋ ፡ ኦሮሚያ ክልል፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-17-81-65-37
  • Website
  • Deadline01 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-10-01 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Vehicle tire , Cloth And Shoes

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1

ሎት 2

ሎት 3

ለደንብ ልብሶች ከነማሰፈያው

ለጽህፈት መሣሪያዎች ለጽዳት መሣሪያዎች

ለኤሌክትሮኒከስ መሣሪያዎች፤ ለመኪና ጎማና ሞተር ሳይክል ጎማዎችና ለቋሚ ዕቃዎች

 

ከዚህ በታች ያሉትን ምዘናዎች የሚያሟሉትን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. የ2018 ዓ/ም የንግድ ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

2. ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ የንግድ ዘርፍ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የቫት ስሌቱን አብረው ሠርተው ማቅረብ የሚችሉና ቫቱ ካልተጨመረበት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን መረዳት የሚችሉ

4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

5. የ2016 ዓ.ም ግብር የከፈሉበትን ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ

6. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ /ቢድ ቦንድ/ በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ለእያንዳንዱ ሎት 50,000 (ብር ሀምሳ ሺህ) ማስያዝ የሚችሉ

7. ደረጃውንና ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ በጊዜ ማቅረብ የሚችሉ

8. አስተማማኝና ጥራት ለሌላቸው ዕቃዎች ተጠያቂነትን የሚወስዱ

9. አንዱ ተጫራች በሚያቀርበው ዋጋ ላይ በ% ተንተርሶ ዋጋ መቀነስም ሆነ መጨመር የማይቻል መሆኑን የሚገነዘቡ

10. ተጫራቾች ከ12/12/2017 እስከ ከ21/01/2018 ዓ/ም ድረስ የማይመለስ ብር 500 (ብር አምስት መቶ) ለዋዩ ቱቃ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመንግሥት የሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ ፡፡

11. ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ማስረጃ በሙሉ እያንዳንዱን ሎት ለየብቻ በማድረግ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናሉንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ ስም ፣ ስልክ፣ አድራሻ ተጽፎበትና የድርጅቱ ማሕተም ተደርጎበት ሁለቱን በአንድ ትልቅ በሰም በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በ21/01/2018 ዓ/ም ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተዘገቶ በዚሁ ቀን/21/01/2018 ዓ/ም ተወዳዳሪዎች ፣ ህጋዊ ወኪሎቻቸው ወይም እነርሱ በሌሉበትም ከረፋዱ በ4፡30 ላይ ውድድሩ ይካሄዳል፡፡

12. ተወዳዳሪዎች ጨረታውን እንዳሸነፉ ከታወቀ ባንከ (ኢንሹራንስ) 10% ፐርፎርማንስ ቦን በማቅረብ ያሸነፉትን ዕቃዎች በሙሉ እስከ ዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ ለማምጣ የሚገደዱ ይሆናል፡፡

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስለ ጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ 0913301411 /0917889138

በኦሮሚያ ክ/መንግስት በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender