በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የህብር ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር 01/2018
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከ/ከተማ በወረዳ 2 የህብር ቅድመ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ዕቃዎች የሚያስፈልገውን ማለትም፦
|
ሎት ቁጥር |
የሎት ዝርዝር |
የተጠየቀው ጨረታ ማስከበሪያ |
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
ብር 15030 |
|
ሎት 2 |
አላቂ የጽዳት ዕቃዎች |
ብር 8500 |
|
ሎት 3 |
አላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
ብር 1445 |
|
ሎት 4 |
የትምህርት እቃዎች |
ብር 10430 |
|
ሎት 5 |
የጥገና እቃዎች |
ብር 2000 |
|
ሎት 6 |
የህትመት ስራዎች |
ብር 1150 |
|
ሎት 7 |
የኮምፒውተር የማባዣ ማሽን |
ብር 1193 |
|
ሎት 8 |
ቋሚ እቃ |
ብር 2722 |
|
ሎት 9 |
የጉልበት ሥራ |
ብር 1512 |
|
ሎት 10 |
የመኪና ጭነት አገልግሎት |
ብር 1512 |
|
ሎት 11 |
የመስተንግዶ አገልግሎት |
ብር 11798 |
ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግሥት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድረ -ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ሰነዱን ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 11፡30 ድረስ አየርላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 11 ይከፈታል።
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 11 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 1 እስከ 6 ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ማለትም ለቋሚ እቃ መስሪያ ቤቱ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል ፡፡
6.ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 1 እስከ 6 ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም ።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈጻሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በተጨማሪ ለማብራሪያ ጥያቄ
አድራሻ፡- ህብር ቅ/አንደኛ አንደኛና መካ/ደ/ት/ቤት ሰላም ነርሶች ኮሌጅ ፊት ለፊት ቆሬ ኮንዶሚንየም ገባ ብሉ /ከዶንቦስኮ ት/ቤት ጀርባ የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር ፡ 011-8-21-09-63/011-369-82-85
የህብር ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካ/ደ/ት/ቤት
