Procurement of Furniture
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የጎዴ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ሎት 01 እስከ ሎት 08 ድረስ ያሉትን ዕቃዎች የደንብ ልብስ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ የሕከምና ዕቃዎች ለፕላንት ማሸነሪ ግዥ የኮምፒዩተር እና ሕንፃ እድሳት ጥገናዎች ቋሚ ዕቃዎች የጭነት አላቂ ትምህርት ዕቃዎች
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ከ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ሰ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጄኔሬተር ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎችና የአንስሳት መድሀኒት በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ሳ/ከ/ከ/ወረዳ 09 የሚገኘው የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ እቃዎች፤ አላቂ የቢሮ አቃዎች፤ አላቂ የትምህርት አቃዎች፤ የፅዳት አቃዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የጥገና አቃዎች፤ ቤተ-መጻህፍት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአረንጓዴ ምንጣፍ ግዥ2019
Procurement of Biosafety Cabinet Machine for St.Pauls Specialized Hospital
Sandford International School hereby invites interested bidders to submit bid proposals for the supply, delivery, and installation of the following materials for educational purposes.
Gadaa Bank S. C. has allocated a budget towards the cost of procurement of goods and services, invitation for bids is issued.
በየካ ከ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች
Lot 38 Procurement of Furniture
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡-
በንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር ላሉት ጽህፈት ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን፡-
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
MWU/MAIN CUMP/BID/Procurement of Furniture የቢሮ ውስጥ መገልገያ ፈርኒቸሮች ግዥ26/2027
የወንበሮች ጥገናና እድሳት አገልግሎት 2019ዓ.ም